Перейти к содержанию

Амхарский язык/Упражнения 9, 10, 11.

Материал из Викиучебника — открытых книг для открытого мира

УПРАЖНЕНИЯ 9, 10 и 11

[править]

Цель упражнений ниже — выработка навыков чтения амхарских согласных.

Упражнение 9

[править]

Прочитайте следующие слова.

ቋንቋ ታንኳ ቋሚ ሟጠጠ
አንኳኳ ሷንሷ ተቋቋመ ሟጨረ
ኋላ ብራኳ ጐመዘዘ ቧገተ
ኰላ ዛኴ ሟሟ ዷ ፡ አለ
ኰመጠጠ ኰምጣጤ ቧንቧ ሯሯጠ
ኈመጠጠ ኋላ ጯኺ ይበሏል
ጐደለ ኳሳ ቷ ፡ አለ ዟዟረ
ጓጐለ ጓስ ቧ ፡ አለ ሿሿመ
ጓዳ ጓንጒል ዧ ፡ አለ ፌፌመ
ጐመዠ ቋንጃ ቿ ፡ አለ አጓመጠ
አኰረፈ ኰረሪማ ፏፏፔ ሂዷል
አጓራ ጓነ ኳሿመ በልቷል
ጐረደ ቋመጠ አቧራ አጪሿል
ቄመጠ ቍምጣ ልጀቷ ልጆቿ
ኰረኰመ ሊቀ ፡ መኳስ ሴቷ ፏ ፡ አለ
ጐረኅማ ኵብ ቤቷ እሷ
ጐደሬ ብፌን ጧ ፡ አለ አምኗል
ጴላ ቍርሾ ሞ ፡ አለ ጯልጧላ
ቍጠር ኵላሊት ቍርምባት ኵብ
ቍንጮ ጕንዳን ጕንድሽ ጕድባ
ቍስቋም ኵድፍ ኵርንችት ኵስኵስት

Упражнение 10

[править]

Прочитайте следующие пары слов, уделяя внимание произнесению удвоенных и одинарных согласных.

ገና
ገና፟
ከዳ
ከዳ፟
ጠራ
ጠራ፟
ግቢ
ግቢ፟
ዱቤ
ዱቤ፟
በራ
በራ፟
ደረባ
ደረባ፟
አለ
አለ፟
ሽታ
ሽታ፟
ኅማ
ኅማ፟
ምሽታ
ምሽ፟ታ
ለማ
ለማ፟
ጉራ
ጉራ፟
ኮራ
ኮራ፟
ነጸ
ነጸ፟
መላ
መላ፟
ሰባ
ሰባ፟
ለካ
ለካ፟
ሉቆ
ሉቆ፟
በጣ
በጣ፟

Упражнение 11

[править]

Прочитайте следующие слова.

ɛ u i a e o ə
ፈለ፟ገ ቡቡ ቢሲ ማላ ሴቴ ቆሎ ሥር
ሸሸ፟ ሙሉ ቂሊ ጋራ ቤቴ ቶሎ ብር፟
ሰጠ ሁሉ፟ ጢም ሣራ ጌጤ ጾሮ ቅን
ተወ ሹሙ ኒሊ ዳና ሬት ጾዮ፟ ቅኝ
ለበሰ ዱሩ ዲቢ ላባ ቄቤ ሮሮ፟ ጥል
መነዘ፟ረ ጉሙ ቂም ሳባ ሴም ጮጮ ትል
ሰበሰ፟በ ኩሉ ጢሲ ባላ፟ ጢቄ ጾጮ፟ ጅር
ለየ፟ ሉሉ ሲሪ ዳፋ ሌት ፎቅ ድር
ከፈ፟ተ ሙዙ ቢሪ ቃጣ፟ ቤት ቆብ ልብ፟
ወሰ፟ደ ዱጉ ጺም ጣራ ኬክ ቆጥ ድብ፟
ረፈረ፟ፈ ሹሉ ቢል ጻማ ሜቴ ጦር ጽም
ዘገየ፟ ሙቱ ሲል ሻማ፟ ከፋቼ፟ ጾም ጥም
ጠመጠ፟መ ኩቡ ሊል ጋጋታ ጤሬ ጮቅ ስም
ሰበ፟ረ ዙሩ ሚና ጫጫታ ሬኬ ኮት ብል
ጸለ፟የ ሉኩ ሲላ ፋታ ኔቄ ጆሮ ስል
ደነገ፟ጠ ጡሩ ፊላ ታፋ ኬሌ ኮሮጆ ልስ፟
ቀሰ፟ሰ ቁጡ ቢራ ማላ፟ ቴሜ ሆድ ክር
መደመ፟ደ ኡኡ ሲና ጣቃ ቄራ ሎል ሽንጥ
ጠመቀ ጹሙ ዲሚ ካሣ ዬሤ ሞት ድልብ
ወሰለ፟ተ ጉዱ ጊሚራ ሳጋ ዔሌ ጦስ ስልት
ቀረ፟ ኩሩ ሪኒ ሳላ ኤጤ ኅሽ፟ ቅርስ
ጨመ፟ረ ፉሩ ዲቢጊ ጋጣ ኬኔ ፎኖል ምርጥ
ጀመ፟ረ ቡሉጉ ፊሚሊ ካራ ዜና ቦሮኮ ግን
ጨመ፟ቀ ዱጡ ኒቂሪ ማማ፟ ጤና ሆሎኖ ግጥም


Текст

[править]

Прочитайте текст ниже.


ነጋ ። ወፎቹ ፡ ተንጫጩ ፤ ፀሐይዋ ፡ ቀስ ፡ እያለች ፡ ወጣች ።

ተራራው ፤ ሜዳው ፤ ጫካው ፡ ይታይ ፡ ጀመር ። ወንዙም ፡ የለመ

ደውን ፡ መንገድ ፡ ተከትሎ ፡ ይፈሳል ። ትንሿ ፡ ከተማ ፡ ነቃች ።

ቆንጆ ፡ ናት ፤ በጣም ፡ ደስ ፡ ትላለች ። ግሩም ፡ ናት ። የጧቱ ፡ አየ

ሯ ፡ ቀዝቃዛ ፡ ነው ። ለጤና ፡ ይስማማል ። ቦታዋም ፡ ለኑሮ ፡ ይመ

ቻል ።


ትንሿ ፡ ከተማ ፡ በአንድ ፡ ሰፊ ፡ ሜዳ ፡ ላይ ፡ ተዘርግታ ፡ ትገ

ኛለች ። ግራና ፡ ቀኟ ፡ ተራራ ፡ ነው ። ሜዳዋ ፡ ልዩ ፡ ልዩ ፡ ነገር ፡

ይታይበታል ። ከሁሉም ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ የሚለው ፡ እርሻዋ ፤ ጫካ

ዋ ፤ አበቦችዋ ፤ አታክልቷ ፡ ነው ።